ታህሳስ 20, 2016.
በኤፍ ኤም አዲስ 97.1 አርብ ከ10:00-12:00 የሚቀርበው ጣፋጭ ህይወት የሬድዮ ፕሮግራም
ነፃ የትምህርት እድል ከፍለው መማር ላልቻሉ አድማጮቹ ሀምሳ ዘጠኝ ለሚሆኑት የሀሳቡ ደጋፊዎች በተገኙበት አካሂዷል።
ነፃ የትምህርት እድል የሰጡ እኔም መፍትሔ ነኝ የሚሉ ተቋማትን አመስግነዋል።
በ2016ዓ/ት ከፍለው መማር ላልቻሉ 200የሚሆኑ አድማጮችን ለማስተማር እቅድ የየዛው ጣፋጭ ህይወት የሬድዮ ፕሮግራም በውስጡ በተለያየ ክልል
ከተሞች በመዘዋወር እኔ ነኝ መፍትሄው የሚል አዎንታዊ እንቅስቃሴ የሚያደርግ መሰናዶ
መሆኑ ይታወሳል።በርካታ ጥሪ የተደረገላቸው አጋር ድርጅቶች በተገኙበት የምስጋና እና የስልጠና መርሀግብሩ ዛሬ ታህሳስ 20/2016 በአዳማ ተካሂዷል።
ታህሳስ 20 2016