Loading...

አዳዲስ ዜናዎች


ሁለተኛው አርኪ የሪል ስቴት ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፈተ።

ሁለተኛው አርኪ የሪል ስቴት ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፈተ

ቅዳሜ  የካቲት 16 ቀን 2016

Thierd slide

ኮንስትራክሽን፣ የቤት ሻጮችና ገዢዎች፣ እንዲሁም የፋይናንስ ተቋማትን ገንቢዎችና የተለያዩ ተቋማትን ለማገናኘትና ለማስተሳስር ዕድል ይሰጣል የተባለለት  ሁለተኛው አርኪ ሆምስ ኤክስፖ በዛሬው ዕለት በሚኒሊየም አዳራሽ በይፋ ተከፍቷል። ከዛሬ የካቲት 16 እስከ የካቲት 19/2016 በሚካሄደው በዚህ ኤክስፖ በርካታ የቤት አልሚዎች እየገነቡት ያለው ቤት ያለበት ደረጃ፣ ቤቶቹን ዋጋ፣ ሊገነቡት ስላቀዱት ቤት፣ ስለሚፈልጉት እቃ እና አገልግሎት ከኤክስፖ ተሳታፊዎችና ከጎብኚዎች ጋር መረጃና ልምድ ይለዋወጣሉ ተብሏል። አርኪ ኤቨንት ኦርጋናይዘር ያዘጋጀው ይሄ ኤክስፖ በዘርፉ ላይ የተሰማሩ ድርጅቶች፣ የፋይናንስ፣ተቋማት የፈርኒቸር አምራቾች እና አጋር ድርጅቶች ይሳተፉበታል። ሁሉን በአንድ ኤክስፖው መንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ ተቋማትን፤ አንድ ላይ በማቀናጀት በከተማ እንዲሁም በአገር አቀፍ ደረጃ ሊሰሩ ለታሰቡ መዋቅራዊ ቅንጅቶችን ለመፍጠር ምቹ ዕድል እንደሚፈጥርም ተነግሯል። በኤስፖው ላይ ለሽያጭ ባለሙያዎች ስልጠና፣ የፖናል ውይይቶች፣ ልማታዊ ግቦች ላይና ዲያስፖራ ተኮር የሆነ የአገር ግንባታዎች አሻራ ይጥላል ተብሎ ይጠበቃል።

Thierd slide

ቅዳሜ ግንቦት 5 ቀን 2015 የተከፈተው የኮንስትራክሽን፣ የቤት ሻጮችና ገዢዎች፣ እንዲሁም ገንቢዎችና የተለያዩ ተቋማትን ለማገናኘትና ለማስተሳስር ዕድል ይሰጣል የተባለለት አርኪ ሆምስ ኤክስፖ በዛሬው ዕለት ግንቦት 7 በሚኒሊየም አዳራሽ በይፋ ይጠናቀቃል። ትናንት ግንቦት 6 በተካሄደው የሽያጭ ባለሙያዎች ስልጠና በዳዊት ድሪምስ የሽያጭ ጋር በተያያዘ ስልጠና ሰጥቷል።
አርኪ ኤቨንት ኦርጋናይዘር ያዘጋጀው ይሄ ኤክፖ በርካቶች እየጎበኙት ይገኛል። በኤክስፖው ላይ ዛሬ ለተሳተፋት እውቅና ምስጋና ሰጥቶ የሚጠናቀቅ ይሆናል።
በሪል ስቴት ዘርፉ ላይ መረጃ የሚሰጥ 8116 ነጻ የጥሪ ማዕከል በቅርቡ ወደ ሥራ ይገባልም።

ተያያዥ ስራ ላይ ያላችሁ ዛሬም እንድትጎበኙ ጥሪ ተላልፏል።

ኣዲስ ኣበባ

ቅዳሜ  የካቲት 16 ቀን 2016

የቅርብ ጊዜ ዜናዎች

Thierd slide
አዲሱ መንገድ በንፁህ ልብ እንድንጓዝበት ቂምን ጥሎ ይቅርታን አንጠልጥሎ ካልሆን የዘመን መቀያይር ምንም ጥቅም የለዉም።
አዲሱ መንገድ በንፁህ ልብ እንድንጓዝበት ቂምን ጥሎ ይቅርታን አንጠልጥሎ ካልሆን የዘመን መቀያይር ምንም ጥቅም እንደሌለው በመድረኩ ላይ ....
ፓስተር ቸርነት በላይ