Loading...

አዳዲስ ዜናዎች


ሁለተኛው አርኪ የሪል ስቴት ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ ዛሬ ተጠናቀቀ።

ሁለተኛው አርኪ የሪል ስቴት ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ ዛሬ ተጠናቀቀ።

ቅዳሜ  የካቲት 16 ቀን 2016

Thierd slide

ቅዳሜ  የካቲት 16 ቀን 2016 የተከፈተው የኮንስትራክሽን፣ የቤት ሻጮችና ገዢዎች፣ እንዲሁም የፋይናንስ ተቋማትን ገንቢዎችና የተለያዩ ተቋማትን ለማገናኘትና ለማስተሳስር ዕድል ይሰጣል የተባለለት  ሁለተኛው አርኪ ሆምስ ኤክስፖ በዛሬው ዕለት በደማቁ ተጠናቋል ። ከዛሬ የካቲት 16 እስከ የካቲት 19/2016 የተካሄደው ይህህ ኤክስፖ በርካታ የቤት አልሚዎች እየገነቡት ያለው ቤት ያለበት ደረጃ፣ ቤቶቹን ዋጋ፣ ሊገነቡት ስላቀዱት ቤት፣ ስለሚፈልጉት እቃ እና አገልግሎት ከኤክስፖ ተሳታፊዎችና ከጎብኚዎች ጋር መረጃና ልምድ ተለዋውጠዋል።።

Thierd slide

በማህበራዊ ሚድያው ከሰባት መቶ ሀምሳ መቶ ሺህ በላይ ተከታዮች ያሉት ማህበራዊ ሚድያው ላይ በጎ ተፅዕኖ ፈጣሪ የሆነው ብሩክ ዘሪሁን(ብሩክ ዚቲ) ጥሩ ዘር በመዝራት የተሻለ ስራዎችን ከኢቢ የስ ፈርኒቸር ጋር ለቀጣዮቹ አመታት በጋራ ለመስራት ዝግጁ መሆኑን እንዲሁም ኢብየስ ፈርኒቸር መርጦኝ አብሮኝ ለመስራት ስለወሰነ ከልብ አመሰግናለሁ ሲል አምባሳደሩ ምስጋናውን ለተቋሙ አቅርቧል።
ለቀጣዮቹ አመታት ለብራንድ አምባሳደርነቱ በሚልየኖች እንደተከፈለው የማርኬቲንግ ሀላፊው አስታውቀዋል ኢቢ የስ ፈርኒቸር ባለፋት አስር አመታት አብረውት የሰሩ ተቋማትን አመስግኗል።

ኣዲስ ኣበባ

ቅዳሜ  የካቲት 16 ቀን 2016

የቅርብ ጊዜ ዜናዎች

Thierd slide
አዲሱ መንገድ በንፁህ ልብ እንድንጓዝበት ቂምን ጥሎ ይቅርታን አንጠልጥሎ ካልሆን የዘመን መቀያይር ምንም ጥቅም የለዉም።
አዲሱ መንገድ በንፁህ ልብ እንድንጓዝበት ቂምን ጥሎ ይቅርታን አንጠልጥሎ ካልሆን የዘመን መቀያይር ምንም ጥቅም እንደሌለው በመድረኩ ላይ ....
ፓስተር ቸርነት በላይ