Loading...

ጣፋጭ ሕይወት ሽልማት


        ሶስተኛው "ጣፋጭ ሕይወት ሽልማት" በድምቀት ተካሄደ።

ሶስተኛው "ጣፋጭ ሕይወት ሽልማት" በድምቀት ተካሄደ።

10 Feb, 2023

Thierd slide

ሶስተኛው "ጣፋጭ ሕይወት ሽልማት" በድምቀት ተካሄደ።ሶስተኛው  "ጣፋጭ ሕይወት ሽልማት" ትናንት ማምሻውን በቤልቪው ሆቴል በማህበረሰባችን ላይ መልካም አሻራ እያሳረፉ የሚገኙ ግለሰቦች እና ተቋማትን የእውቅና እና የምስጋና ፕሮግራም ኣካሄደ።

Thierd slide

ላለፉት ሁለት አመታት በተከታታይ በግንቦት ወር መጨረሻ የሚከናወነው "ጣፋጭ ሕይወት ሽልማት" ትናንት ግንቦት 30 ቀን 2015 ዓ.ም  በስራ ፈጠራ ፣ በአነቃቂ ንግግር፣በበጎ አድራጎት ፣ዝናን ለመልካም ምግባር ፣ ሚድያውን ለስነልቦና ግንባታ እና ማህበራዊ ሚድያውን ለመልካምነት የተጠቀሙትን ግለሰቦች እና ድርጅቶች አመስግነዋል እውቅና ሰጥተዋል።

ከተሸላሚዎቹ መካከል

1.ስቴም ፓወር ኢትዮጵያ(በልዩ ተሸላሚ ዘርፍ ተሸላሚ)
2.አቶ ሸሀብ ሱሌማን (ተስፋ የሚጣልበት ስራ ፈጠራ ዘርፍ  ተሸላሚ)
3. ኢሳያስ ጋሻው (በስራ ፈጠራ ዘርፍ ተሸላሚ)
4.ወጣት ሀና ሀይሉ(ተስፋ የሚጣልባት የህይወት ክህሎት አሰልጣኝ ዘርፍ) ተሸላሚ

Thierd slide

5. አቶ አሸናፊ ታዬ  (የህይወት ክህሎት ስልጠና በተግባር ዘርፍ ተሸላሚ)
6.መቄዶንያ የአረጋውያንና አእምሮ ህሙማን ማዕከል(በዘንድሮው የጣፋጭ ህይወት ሽልማት በበጎ አድራጎት ዘርፍ ተሸላሚ ተቋም)
7.አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ(ዝናን ለመልካምነት ዘርፍ ተሸላሚ)
8."ላይፍ ኢዝ ጉድ "የራዲዮ ፕሮግራም (ሚዲያን ለስነልቦና ግንባታ ዘርፍ አሸናፊ የራዲዮ  ፕሮግራም )
9.ዳጊ ሾው(ሚዲያውን ለስነ-ልቡና ግንባታ ሽልማት ዘርፍ ተሸላሚ የቴሌቪዥን ፕሮግራም)
10.የእምዬ ማዕድ ለልጆቻችን(ማህበራዊ ሚዲያውን ለመልካም ተግባር የተጠቀመ ዘርፍ /በፌስቡክ ተሸላሚ/
11.ማስተር አብነት ከበደየዘንድሮው የጣፋጭ ህይወት ሽልማት ማህበራዊ ሚዲያውን ለመልካም ተግባር የተጠቀመ ዘርፍ /በዩቲዩብ ተሸላሚ/
12.ባለደራው (ማህበራዊ ሚዲያውን ለመልካም ምግባር በመጠቀም (ቲክቶክ ተሸላሚ)
ይኙበታል

ጣፋጭ ሕይወት ሽልማት

Thierd slide
ለመጀመሪያ ጊዜ ጣፋጭ ህይወት የተሰኘ ሽልማት በዛሬው እለት በ ዘ ሃብ (The hub) ሆቴል ደማቅ በሆነ ዝግጅት አካሂዷል።
ላለፉት ሶስት ዓመታት እያዝናና ቁምነገር ሲነግረን የቆየው አሁንም በEBC ራድዮ ጣብያ በኤፍኤም 97.1እየተላለፈ የሚገኘው...
Thierd slide
ሁለተኛው "ጣፋጭ ሕይወት ሽልማት" በትናንትናው እለት በካፒታል ሆቴል በድምቀት ተካሄዷል።
ሁለተኛው "ጣፋጭ ሕይወት ሽልማት" በትናንትናው እለት በካፒታል ሆቴል በድምቀት ተካሄዷል ለሁለተኛ ጊዜ...