ቸር ተመኝ ቸር እንድታገኝ!
ጣፋጭ ህይወት የሬዲዮ ፕሮግራም
በኤፍኤም አዲስ 97.1
ጣፋጭ ህይወት ማነው?
ጣፋጭ ሕይወት መልቲሚድያ እና ኢቨንት በዋነኝነት የተቋቋመው የተለያዩ
ሚዲያዎችን በመጠቀም ጠቃሚ መረጃዎችን ለህብረተሰቡ ለማድረስ ነው።
በተለይ ወጣቱን ለመልካም ተግባር ንቁ ተሳታፊ እንዲሁም የወጣቱን ግንዛቤ ለማስፋት መረጃ አስፈላጊ ነው። ይህንንም ለማድረግ አለማችን ላይ ካሉ
የሚዲያ ብሮድካስቲንግ ጋር ተፈካካሪ የሆኑ በጥራታቸው የላቁ እንዲሁም መጠነ ሰፊ የሆነ የመረጃ አገልግሎቶችን በመስጠት ወጣቱን በእውቀት እና
በመረጃ የታነፁ ዜጎች እንዲሆኑ የማገዝ ስራዎችን የሚሰራ ተቋም ነው።
መቼ
ተመሰረተ?
ጣፋጭ ህይወት መልቲሚዲያ በ2009 ዓ.ም ተመሰረተ።
ለምን
ተመሰረተ?
ጣፋጭ ሕይወት መልቲሚድያ እና ኢቨንት
በዋነኝነት የተቋቋመው የተለያዩ ሚዲያዎችን በመጠቀም ጠቃሚ መረጃዎችን ለህብረተሰቡ ለማድረስ ነው።
በጎ ፍቃደኞች
ቅርንጫፎች
የ ጣፋጭ ህይወት ፕሮጀክት
ስለ ጣፋጭ ሕይወት መልቲሚዲያ እና ኢቨንት
ጣፋጭ ሕይወት መልቲሚዲያ እና ኢቨንት
ጣፋጭ ሕይወት
መልቲሚድያ እና ኢቨንት በዋነኝነት የተቋቋመው የተለያዩ ሚዲያዎችን በመጠቀም ጠቃሚ መረጃዎችን ለህብረተሰቡ ለማድረስ ነው።
በተለይ ወጣቱን ለመልካም ተግባር ንቁ ተሳታፊ እንዲሁም የወጣቱን ግንዛቤ ለማስፋት መረጃ አስፈላጊ ነው።
ይህንንም ለማድረግ አለማችን ላይ ካሉ የሚዲያ ብሮድካስቲንግ ጋር ተፈካካሪ የሆኑ በጥራታቸው የላቁ እንዲሁም መጠነ ሰፊ የሆነ የመረጃ አገልግሎቶችን በመስጠት ወጣቱን በእውቀት እና በመረጃ የታነፁ ዜጎች እንዲሆኑ የማገዝ ስራዎችን የሚሰራ ተቋም ነው።
ጣፋጭ ሕይወት መልቲሚዲያ እና ኢቨንት
ወጣቶችን በእውቀት በጥበብ እና ሥነ ምግባር አንፆ በአስተሳሰብ የዳበሩ ለሀገራቸው እንዲሁም ለራሳቸው የሚጠቅሙ ዜጎችን ማፍራት።
ስራችንን በጥራት እና በትጋት በመስራት ከደንበኞቻችን ጋር ዘላቂነት ያለው ወዳጅነት ማፍራት
ጣፋጭ ሕይወት መልቲሚዲያ እና ኢቨንት