ጣፋጭ ሕይወት ሽልማት(ምስጋና)ለምን አስፈለገ?
ከጊዜ ወደ ጊዜ በሀገራችን እንዲሁም በአለማችን ላይ ያሉ አሉታዊ ጫናዎች የአለም ኢኮኖሚ፣የፖለቲካ አለመረጋጋት፣ጦርነት፣እንዲሁም ዘመኑ በፍጥነት እየተቀየረ
መሆኑ በርካቶች እንዲያማርሩ፣እንዲያዝኑ፣እንዲከፉ ፣ቂም እንዲይዙ እና በህይወት መኖራቸው ደስታ አልባ ህይወት እንዲያጣጥሙ ምክንያት ሆኗል።ጣፋጭ ሕይወት
በአዎንታዊ አስተሳሰብ የተሞላ በመከራ ውስጥም ቢሆን ያለውን እያመሰገነ የጎደለውን ለመሙላት የሚጥር በመሆኑ ያጣ ነውን(የጎደለንን) ለመሙላት በርትተን በመስራት
ችግሮቻችንን ለመፍታት የሚጥር በስራ እድል ፈጠራ፣በበጎ አድራጎት፣ማህበራዊ ሚድያውን ለመልካም ስነምግባር የተጠቀሙት እያመሰገንን ሌሎች ብርቱዎችን መፍጠር
ታሳቢ ያደረገ መሰናዶ ነው።
የአስር አመት እቅዳችን ?
ግንቦት 30ን የምስጋና ቀን ተብሎ እንዲሰየም እንዲሁም በህይወታችን በጎ ሰሩ የምንላቸውን ሰዎች የምናስብበት እና የምናመሰግንበት ቀን ነው::
የፕሮግራሙ ዓላማ ምንድን ነው?
ሕይወት መልካም እንዲሆን የሚተጉ ሰዎችን ማበረታታት
ችግር ፈቺ ስነልቦና የገነቡ ዜጎችን ማፍራት
ጣፋጭ ሕይወት የሚያጣጥሙ ዜጎች አመስጋኝ ናቸው እና የእውነት የተጉ ሰዎችን እያመሰገኑ አዳዲስ በጎ ሰሪዎችን ማትጋት
የህይወትን መልካም ጎን ማሳየት ወድ አዎንታዊ ስራዎች እንድናመራ መግፋት
ምን ምን ክንውኖች ይኖሩታል ?
ጣፋጭ ሕይወት ሽልማት ፕሮግራም
ችግር ፈቺ ስነልቦና የገነቡ ዜጎችን ማፍራት
በተለያዩ የስራ መስኮች ውስጥ የሚገኙ አስር ሺህ ዜጎችን የማመስገን ሥነሥርዓት
ግንቦት 30 የጣፋጭ ሕይወት የምስጋና ሽልማት እና የማጠቃለያ ምስጋና ሥነሥርዓት
በዕለቱ የሚቀርቡ ፕሮግራሞች ?
ጣፋጭ ሕይወት ሽልማት በስድስት ዘርፍ
ታዋቂና ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ንግግር ያደርጋሉ
ዶክመንተሪ
በዝግጅቱ ላይ ታዋቂው ሰዎች ፣ የመንግስት ኃላፊዎች፣ተሸላሚዎችን ጨምሮ ወደ 250 እንግዶች ይታደማሉ።
በቀጥታ ስርጭት በሚልዮን የሚሆኑ ሰዎች ይከታተሉታል።
ጣፋጭ ህይወት ሽልማት ዉስጥ በጎ ፍቃደኞች እነማን ናቸዉ?
በቤልቪው ሆቴል በማህበረሰባችን ላይ መልካም አሻራ እያሳረፉ የሚገኙ ግለሰቦች እና ተቋማትን የእውቅና እና ....
ላለፉት ሶስት ዓመታት እያዝናና ቁምነገር ሲነግረን የቆየው አሁንም በEBC ራድዮ ጣብያ በኤፍኤም 97.1እየተላለፈ የሚገኘው...
ቴድኔት ሚዲያና ኤቨንት በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጪ የተለያዮ የንግድ ኤክስፖዎችን የሙዚቃ ኮንሰርቶችን የንግድ ማስታወቂያዎችን ....